የኦርቶዶክስ በዓል
ርክበ ካህናት
Rikbe Kahinat (Congress of Priests)
ርክበ ካህናት ማለት መገናኛ (የስብሰባ ቀን) ማለት ሲሆን፣ መሠረቱ በዮሐንስ ወንጌል (21፥15) ላይ የተገለጸው ነው።
ቀጣይ ቀንግንቦት 18, 2019 ዓ.ምረቡዕ, ሜይ 26, 2027
194ቀናት ቀርተዋል
በየዓመቱ ያሉ ቀኖች
ሁሉም በዓላት| ዓመት | የኢትዮጵያ ቀን | የግሪጎሪያን ቀን |
|---|---|---|
| 2018 | ሚያዝያ 28 | ረቡዕ, ሜይ 6, 2026 |
| 2019 | ግንቦት 18 | ረቡዕ, ሜይ 26, 2027 |
| የሚመጣው ርክበ ካህናት ረቡዕ, ሜይ 26, 2027 ነው፣ ከ194 ቀን በኋላ። | ||
| 2020 | ግንቦት 2 | ረቡዕ, ሜይ 10, 2028 |
| 2021 | ሚያዝያ 24 | ረቡዕ, ሜይ 2, 2029 |
| 2022 | ግንቦት 14 | ረቡዕ, ሜይ 22, 2030 |
| 2023 | ሚያዝያ 29 | ረቡዕ, ሜይ 7, 2031 |
| 2024 | ግንቦት 18 | ረቡዕ, ሜይ 26, 2032 |
| 2025 | ግንቦት 10 | ረቡዕ, ሜይ 18, 2033 |
| 2026 | ሚያዝያ 25 | ረቡዕ, ሜይ 3, 2034 |
ታሪክ
ርክበ ካህናት ማለት መገናኛ (የስብሰባ ቀን) ማለት ሲሆን፣ መሠረቱ በዮሐንስ ወንጌል (21፥15) ላይ የተገለጸው ነው። ይህም በቅዱስ ጴጥሮስ አማካኝነት አበው ሐዋርያት ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የኖላዊነት (የጠባቂነት/የአርአያነት) ሥልጣንና አደራ የተረከቡበት ዕለት ነው። ይህንን ሥርዓት በመከተል ቅዱሳን ሐዋርያት በየዓመቱ ትንሣኤ በዋለ በ25ኛው ቀን በኢየሩሳሌም በጋራ ይሰበሰቡ ነበር።
አከባበር
ይህ በዓል ከቅዱሳን ሐዋርያት ጀምሮ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተዳድሩ የቆዩ አባቶች በጋራ በመሰባሰብ፣ ለቤተ ክርስቲያን የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሁም ለምዕመናን አንድነትና መንፈሳዊ ዕድገት የሚበጁ መንፈሳውያን መመሪያዎችንና ውሳኔዎችን የሚያስተላልፉበት ዕለት ነው።
